ድር አገልግሎት

በሀገር ውስጥ የርስዎ ታማኝ ወኪል

በውጭ ሀገር ሆነው በሀገር ውስጥ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ጉዳይ በአስተማማኝ ሁኔታ እናስፈጽማለን። ጊዜዎን ቆጥበው፤ ስራውን ለእኛ ይተዉት።

Global Tech Summit
ከኤርፖርት ሰዉ መቀበል
የስጦታ ወይም የሰፕራይዝ ስራ
ጉዳይ ማስፈፀም
ወደተለያዮ ሀገራት እቃ መላክ

ለምን ድር አገልግሎት?

በሀገር ውስጥ ላይ ያለን የሰዎች መረብ እና ልምድ ለርስዎ ያገለግላል። እያንዳንዱን ስራ በባለሙያ እናስፈጽማለን፤ ስራው ሲጠናቀቅም በፎቶ ወይም በቪዲዮ ማስረጃ እናቀርብልዎታለን። መተማመን እና ፍጥነት የእኛ መለያዎች ናቸው።

Event showcase

ዓለም አቀፍ ትስስር

በሀገር ውስጥ ላለው ጉዳይ መጨነቅ አያስፈልግዎትም። ድር አገልግሎት ዝግጁ ነው።

እንዴት እንስራ? (ቀላል አሰራር)

ያነጋግሩን፦ ምን እንደሚፈልጉ በዋትስአፕ (WhatsApp) ወይም በስልክ ይንገሩን።

እናስፈጽማለን፦ በቦታው ተገኝተን ስራውን እንጨርሳለን።

ውጤቱን ይመልከቱ፦ ስራው መጠናቀቁን በምስል እና በቪዲዮ ማስረጃ እናረጋግጥልዎታለን።

ዋና ዋና አገልግሎቶቻችን

ምን እናደርጋለን?

የጉዞ እና የኤርፖርት አገልግሎት

የሚያካትተዉ

  • ከኤርፖርት ሰው መቀበል ወይም መረከብ።
  • መኪና፣ ሆቴል እና ገስት ሀውስ በርስዎ ምርጫ ማመቻቸት።
ያነጋግሩን

ለቤተሰብ እና ለወዳጅ ዘመድ

የሚያካትተዉ

  • የልደት፣ የምርቃት፣ የሰርግ እና የክርስትና ኘሮግራም ወየይም በዓላትን በርስዎ ፈንታ ማክበር።
  • ልዩ የስጦታ እና የሰፕራይዝ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት።
ያነጋግሩን

የሰነድ እና የቢሮክራሲ ስራዎች

የሚያካትተዉ

  • ፓስፖርት ማሳደስ ወይም አዲስ ማውጣት።
  • አስፈላጊ የሆኑ የሰነድ ስራዎችን በውክልና ማስፈጸም።
ያነጋግሩን

የዕቃ ትራንስፖርት እና ግዢ

የሚያካትተዉ

  • ከውጭ ወደ አዲስ አበባ የሚላኩ ዕቃዎችን መቀበልና ማድረስ።
  • ለቤተሰብዎ የሚያስፈልጉ የቤት ዕቃዎችን ገዝቶ ማስረከብ ወይም ማሟላት።
  • ከአዲስ አበባ ወደ ተለያዩ ሀገራት ዕቃ መላክ።
ያነጋግሩን

ጉዳይ አስፈጻሚዎች

Speaker
ጉዳይ አስፈጻሚ

ሰያ

Speaker
ጉዳይ አስፈጻሚ

ዳግማዊ